የእሬቻ በዓል አዲስ አበባ ላይ ተከበረ

Your browser doesn’t support HTML5

የእሬቻ በዓል አዲስ አበባ ላይ ተከበረ

ዓመታዊው የእሬቻ በዓል ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የመጡ የኦሮሞ ብሔር ተወላጆች እና ሌሎች ኢትዮጵያውያን፣ እንዲሁም የጎረቤት አገራት እንግዶች በተገኙበት ዛሬ አዲስ አበባ ላይ በደማቅ ሥነ ሥርዓት ተከብሯል።

የተለያዩ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች የየራሳቸውን የባህል ሙዚቃዎች አሳይተዋል፣ በባህላዊ አልባሳቶቻቸውም ደምቀው ታይተዋል።

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በሰጡት መግለጫ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች በበዓሉ ላይ ተሳትፈዋል ብለዋል።

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]

Your browser doesn’t support HTML5

የእሬቻ በዓል አዲስ አበባ ላይ ተከበረ