ልዩ ዘገባ ፦ 77ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ አጭር ቅኝት

Your browser doesn’t support HTML5

77ኛው ተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ከሳምንት በላይ ተሻግሯል። ዓለምን እየፈተኑ ናቸው የተባሉ ችግሮች እና መፍትሄዎች የተጠቆሙበትን ይሄን መድረክ የሚመለከቱ ዘገባዎችን ስናስደምጣችሁ ሰንብተናል። ወደ ኒው-ዮርክ ያቀናው ሀብታሙ ስዩም በጉባዔው ከቀረቡ ዓለም አቀፍ፣ ቀጠና አቀፍ እና ሀገር አቀፍ አንድምታ ካላቸው ጉዳዮች መካከል የተወሰኑትን በመቀጠል ያቀርብልናል ።