የምዕራብ አርሲው ህገ ወጥ አደንዛዥ ዕፅ ምርት

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮምያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን በህገ ወጥ ይመረታል የተባለው አደንዛዥ ዕፅ አሁንም በአካባቢው ወጣቶችን ለአላስፈላጊ ሱሶች እና ወንጀሎች እየዳረጋቸው መሆኑን የዞኑ ሠራተኛ እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ገልፆአል። የምዕራብ አርሲ ዞን ፖሊስ እና የዞኑ ግብርና ፅህፈት ቤት በጉዳዩ ላይ ምላሽ ሰጥተዋል።