የትውልደ-ኢትዮጵያዊያኑ "ዕንቁጣጣሽ ፌስቲቫል"

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያዊያን አዲስ ዓመት በመላው ዓለም በሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ዘንድ በድምቀት ተከብሯል። በዋሺንግተን ዲሲ፣ ሜሪላንድ እና ቨርጂኒያ አካባቢ የሚኖሩ ትውልደ -ኢትዮጵያዊያን በዓሉን በማስመልከት ካዘጋጇቸው ትርዒቶች አንዱ "እንቁጣጣሽ ፌስቲቫል " ይሰኛል።ፌስቲቫሉ በተካሄደበት አሌክሳንድሪያ ከተማ የተገኘው ሀብታሙ ስዩም ከፌስቲቫሉ አዘጋጆች እና ተሳታፊዎች ጋር ቆይታ አድርጓል።