"አበባየሆሽ!" በአሜሪካ ፣ ቆይታ ከትውልደ-ኢትዮጵያዊያን ህጻናት ጋር

Your browser doesn’t support HTML5

በዋሺንግተን ዲሲ እና አካባቢዋ ትውልደ-ኢትዮጵያዊያን፣ የኢትዮጵያን አዲስ ዓመት በተለያዩ ክንውኖች እያከበሩ ይገኛሉ።በአሌክሳንድሪያ ፣ ቨርጂኒያ ግዛት በነበረው "የእንቁጣጣሽ ፌስቲቫል" የተገኙ ህጻነት እና ታዳጊዎች ባህላቸውን የሚያስተዋውቅ ትርኢት አቅርበዋል። ከተወሰኑት ጋር ያደረግነውን አጭር ቆይታ ይመልከቱ።