ስላገረሸው ጦርነት የመቀሌ ነዋሪዎች አስተያየት

Your browser doesn’t support HTML5

ግጭቱ የሰላም መፍትሄ እንዲያገኝ እንደሚፈልጉ አስተያየታቸውን ለአሜሪካ ድምፅ የሰጡ ተፈናቃዮች እና አንዳንድ የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።