የኢትዮጵያዊያን የስነ-ጥበብ እና ፊልም ፌስቲቫል በአሌክሳንድሪያ ከተማ ተከናወነ
Your browser doesn’t support HTML5
ከሰሞኑ በቨርጂኒያ ግዛት አሌክሳንድሪያ ከተማ ኢትዮጵያዊያን የስነ- ጥበብ እና የፊልም ባለሙያዎች የተጣመሩበት ልዩ ፌስቲቫል ተካሄዷል። ፌስቲቫሉ በዩናይትድ ስቴትስ በሚኖሩ የኢትዮጵያ የስነ-ጥበብ ባለሙያዎች እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን መካከል ድልድይ እንዲሆን የታለመ መሆኑም ተሰምቷል ። ሀብታሙ ስዩም ፌስቲቫሉን ታድሟል። ቀጣዩን ዘገባም አሰናድቷል ።