ጋዛ ከሰሞንኛው የእስራኤል ጥቃት እያገገመች

Your browser doesn’t support HTML5

በእስራኤል እና በእስላማዊው ጂሃድ እንቅስቃሴ መካከል ጋዛ ላይ ለሦስት ቀናት የዘለቀ ከባድ ውጊያ ከተካሄደ በኋላ የተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነቱ የያዘ ይመስላል። የቅርብ ግዜውም ግጭት ጋዛ ውስጥ የሚኖረው ሁለት ሚልዮን ፍልስጤማዊ በየዕለት የሚገጥመውን ፈተና ጥናት አጉልቶ አሳይቷል። ድህነት እና ስራ አጥነት ጣሪያ ነክቷል። ዘጠና አምስት በመቶ የሚሆነው ውሃ የማይጠጣ ነው።