ዩናይትድ ስቴትስ የስዊድንን እና የፊንላንድን የኔቶ አባልነት አፋጠነች

Your browser doesn’t support HTML5

ኔቶ ስዊድንን እና ፊንላንድን በአባልነት አካቶ ለሚስፋፋበት ሂደት ዩናይትድ ስቴትስ ለሁለቱ አገሮች ድጋፍ የሰጠችበት እርምጃ ለሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከብርቱ ጡጫ የሚቆጠር ነው። የአሜሪካ ድምጿ የፔንታጎን ዘጋቢ ካርላ ባብ እንደጠቆመችው፣ ከሁለት አስርት በላይ በሚሆን ጊዜ ውስጥ በወሰዳቸው ጉልህ የሚሰኙ እርምጃዎቹ ወታደራዊ ጥምረቱ አሁን የያዘውን ሂደት ለማጠናቀቅ የቀሩት ሰባት አገሮች ብቻ ነው።