የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሊንክን “የዩናይትድ ስቴትስ አፍሪካ ፖሊሲ” ንግግር

Your browser doesn’t support HTML5

የአፍሪካ ጉብኝታቸውን ትናንት በደቡብ አፍሪካ የጀመሩት የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንክን ዩናይትድ ስቴትስ ከሰሃራ በታች ለሚገኙ የአፍሪካ ሀገሮች ያወጣችውን ቁልፍ ፖሊሲ ያስተዋወቁበትን ንግግር አድርገዋል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ንግግሩን ያደረጉት በፕሪቶሪያ ዩኒቨርሲቲ ሲሆን ኬት ባርትሌት ንግግሩን ከተከታተሉት ተማሪዎች መካከል አንዳንዶቹን አነጋግራ ያጠናቀረችውን ሪፖርት ቆንጅት ታየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።