"ዓለምን ልናንቀጠቅጥ የምንችልበት ስጦታ ይሄ ነው " አትሌት መሰለች መልካሙ

Your browser doesn’t support HTML5

በኮሎምቢያ ካሊ ለአንድ ሳምንት ሲደረግ የሰነበተው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ቻምፒዮና ተጠናቋል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን የዩናይትድ ስቴትስ እና ጃማይካ አትሌቲክስ ቡድኖችን በመከተል በ6 ወርቅ 5 ብር እና 1 ነሃስ ሜዳሊያ ከዓለም ሶስተኛ ደረጃን ፣ ከአፍሪካ ደግሞ የአንደኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል። የቡድኑ ድል ስለ ፈጠረው ስሜት እና በተተኪ ወጣቶች ዘንድ ስለሚኖረው ፋይዳ ለመረዳት የቡድኑን መሪ አትሌት መሰለች መልካሙን አነጋግረናል።