የኦሮሞ ጥናት ማኅበር "የራስን ዕድል በራስ መወሰን ዙሪያ" ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ተወያየ
Your browser doesn’t support HTML5
የኦሮሞ ጥናት ማኅበር 36ኛ ጉባዔውን ባለፈው ሳምንት ዋሽንግተን ዲሲ ላይ ሲያካሂድ "የራስን ዕድል በራስ መወሰን ያሉበት ተግዳሮቶችና ዕድሎች” የሚለው ርዕሰ ጉዳይ ዋና መነጋገሪያው ነበር።
የዩናይትድ ስቴትስን ቀጣናዊ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ የሚመረምሩ ውይይቶችን ጨምሮ የኦሮሞን ሕዝብ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ይመለከታሉ የተባሉ ጉዳዮች ተነስተዋል።
ሃብታሙ ስዩም የጉባዔውን ሂደት ያስቃኘናል።