ኢትዮጵያ ከውጪ ንግድ ከአራት ቢሊዮን ዶላር በላይ ማግኘቷ ተገለፀ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ትላንት በአዲስ አበባ በተከበረው የኢትዮጵያ የውጪ ንግድ ቀን ላይ ንግግር ያደረጉት የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ፤ “ከውጪ ንግድ ይህን ያህል ገቢ ሲገኝ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ነው” ብለዋል። ሆኖም ግን ዘርፉ በተለያዩ ችግሮች ምክኒያት ፈተና ውስጥ መሆኑን ተናግረዋል። በሀገሪቱ ውስጥ ያለው አለመረጋጋት እና የአገዋ የገበያ ዕድል መቋረጥ ከችግሮቹ መካከል የተወሰኑት እንደሆኑ ጠቅሰዋል። /ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ/