ሶማሊላንድ ቢቢሲን አገደች

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ከሶማሊያ ተገንጥላ ራሷን ሉአላዊ ሃገር አድርጋ የምትቆጥረው ሶማሊላንድ የእንግሊዝን የማሰራጪያ ጣቢያ ቢቢሲን አግዳለች። ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ በሞቃዲሹ ፖሊስ ሁለት ጋዜጠኞችን ደብድቦ ማሰሩን አንድ የሶማሊያ የፕሬስ ነጻነት ቡድን አውግዟል።