ቴክሳስ በአውቶቡስ እያሳፈረች ወደ ዋሽንግተን የላከቻቸው ፍልሰተኞች ጉዳይ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ቴክሳስ በአውቶቡስ እያሳፈረች ወደ ዋሽንግተን የላከቻቸው ፍልሰተኞች ጉዳይ

በደቡባዊ የዩናይትድ ስቴት ስድንበር በኩል የገቡ ፍልሰተኞች ከቴክሳስ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ በኦቶቡስ እየተጫኑ እየተላኩ ነው።ፍልሰተኞቹን ወደ ሀገሪቱ መዲና አሳፍረው የላኳቸው የቴክሳስ አገረ ገዢ ሪፐብሊካኑ ግሬግ አበት ናቸው።

ግሬግ አበት ፕሬዚደንት ጆ ባይደንን ደቡባዊውን የዩናይትድ ስቴትስ ድንበር የሚያስከብር በቂ ሥራ አልሠሩም ብለው ይወነጅሏቸዋል።

/በቪኦኤ ዘጋቢ በኢያኮፖ ሉዚ የተጠናቀረውን ዘገባ ቆንጅት ታየ ለዛሬ አሜሪካ እና ሕዝቧ ፕሮግራም እንደሚከተለው አሰናድታዋለች።ተከታተሉት/