ኦሬገን ላይ አትሌት እጅጋየሁ ታየ ቅሬታ አሰማች
Your browser doesn’t support HTML5
በ18ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ከሚሰለፉት የኢትዮጵያ አትሌቶች አንዷ የሆነችው እጅጋየሁ ታየ ከ5 ሺህ ሜትር ውድድር ውጭ መደረጓ እንዳሳዘናት ለአሜሪካ ድምፅ ተናግራለች።
ዩጂን-ኦሬገን የሚገኙት የቡድኑ መሪ አቶ ተፈራ ሞላ በበኩላቸው ውሳኔው የተላለፈው ከአዲስ አበባ ከመነሳታቸው በፊት በተስማሙበት አሠራር መሠረት መሆኑን ገልፀዋል። ከአትሌቷ እና ከቡድኑ መሪ ጋር የተደረገው ቆይታ ከስር ተያይዟል።