የተጠናቀቀው የትውልደ -ኢትዮጵያዊያን የስፖርት ፌስቲቫል በተሳታፊዎች ዐይን
Your browser doesn’t support HTML5
በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያዊያን ስፖርት ፌዴሬሽን የሚያዘጋጀው ዓመታዊ የስፖርት እና ባህል ፌስቲቫል ቅዳሜ ዕለት ተጠናቋል። የዘንድሮው ባለ ድል የሜሪላንድ ሴንት ማይክል ቡድን ሆኗል። በፍጻሜው ቀን ተጋጣሚው ቨርጂኒያ ቡድን 5 ለ 2 አሸንፏል። የተሳታፊዎች እና አዘጋጆችን አስተያየት ያካተተው ቀጣዩ የሀብታሙ ስዩም ዘገባ ፣ ከስፖርት እና ባህል የተሻገረ ፋይዳ እንዳለው የተነገረለትን ፌስቲቫል የዘንድሮ መልክ በጥቂቱ ያስቃኘናል ።