ትውልደ -ኢትዮጵያዊያን የንጹሃን ጀምላ ግድያን ያወገዙበት ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ ተካሄደ

Your browser doesn’t support HTML5

በአማራ እና አሮሞ ተወላጆች ላይ ደርሰዋል የተባሉ የመብት ጥሰቶችን ያወገዙ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በዋሺንግተን ዲሲ ከተማ በትናንትናው እና በዛሬው ዕለት ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል። ሰልፈኞቹ የዩናይትድ ስቴትስ መንግስት ኢትዮጵያ ውስጥ ተንሰራፍቷል ያሉትን የንጹሃን ጅምላ ግድያ ለማስቆም ዓለም አቀፍ ኃላፊነቱን እንዲወጣ ጠይቀዋል ።ከሰልፉ ተሳታፊዎች ጋር የተደረገው ቆይታን ያካተተው ዘገባ ከስር ቀርቧል።