ምጥን ቆይታ፦ ከተፈጥሯዊ ውበት መጠበቂያ አምራች ትውልደ -ኢትዮጵያዊያን ጋር

Your browser doesn’t support HTML5

ያምሮት ዳኛቸው መኖሪያዋን ቴክሳስ ግዛት ውስጥ ያደረገች ትውልደ-ኢትዮጵያዊ ወጣት ናት። ትልቅ ስም ከሚሰጣቸው የውበት መጠበቂያ ተቋማት ባንዱ ስትሰራ መቆየቷን የምትናገረው ወጣቷ፣ በአሁኑ ሰዓት ተፈጥዊ ንጥረ ነገሮችን በግብዓትነት የሚጠቀም የውበት መጠበቂያ ተቋም መስርታለች። ስሙንም ኢትዮጵያ ውስጥ በባህላዊ በውበት አጠባበቅ ረገድ ከሚጠቀሱት መካከል ከሆኑት የአፋር ህዝቦች ጋር አቆራኝታ " አፋር ሌክዠሪ ሄር ኬር " ብለዋለች። /ሙሉ ፋይሉ ከስር ተያይዟል።/