ትግራይ ደቡባዊ ዞን አርሶ አደሮች ችግር ላይ መሆናቸውን ገለፁ

Your browser doesn’t support HTML5

በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን ከማይጨው ከተማ በስተምዕራብ 40 ኪሎሜትር ርቅት ላይ በምትገኘው ነቅሰገ ወረዳ ያሉ አርሶ አደሮች ካለፈው ዓመት ጀምሮ በበረታ ችግር ውስጥ እንደሚገኙ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።

የእርሻ አቅርቦት፣ የምግብ ድጋፍ፣ የቤተሰብ ምጣኔና ሌሎችም የጤና አገልግሎቶችን እንደማያገኙም ገልፀዋል።