ወላጆችን ከህጻናት ተንከባካቢዎች የሚያገናኘው " ሞግዚት"

Your browser doesn’t support HTML5

ኢትዮጵያ ውስጥ ህጻናትን የመንከባከብ አገልግሎትን ለማዘመን ያለመ ተቋም ስራ ከጀመረ መንፈቅ አልፎታል። መጠሪያ ስሙ "ሞግዚት" ሲሆን በቴክኖሎጂ ድልድይነት ወላጆች እና የሞግዚትነት አገልግሎት የሚሰጡ ባለሙያዎችን እያገናኘ ይገኛል። ሀብታሙ ስዩም ከተቋሙ መስራች እና ኃላፊ ሳምራዊት ታረቀኝ ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል።