በኢትዮጵያ በሺሆች የሚቆጠሩ ስደተኞች በግጭት ምክንያት አጣብቂኝ ውስጥ ገብተዋል
Your browser doesn’t support HTML5
በአፍሪካ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ስደተኞችን ከሚያስጠልሉ ሀገራት አንዷ በሆነችው ኢትዮጵያ ከአንድ ዓመት በላይ ለሚሆን ግዜ በዘለቁ ግጭቶች ምክንያት በትግራይ፣ በአፋር እና ቤኒሻንጉል ክልሎች ተጠልለው የነበሩ ኤርትራዊ፣ ደቡብ ሱዳናዊ እና ሱዳናዊ ስደተኞች ለከፍተኛ ችግር መጋለጣቸውን የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች መርጃ ድርጅት የኢትዮጵያ ተወካይ ዶክተር ማማዱ ባልዴ ለአሜሪካ ድምፅ አስታውቀዋል። /ሙሉ ዘገባውን ከተያይዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ/