በዓለም የስደተኞች ቀን፡ በዓለም ላይ ከ100 ሚሊዮን በላይ ሰዎች መጠለያ ይፈልጋሉ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ዛሬ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዓለም የስደተኛ ቀን ነው። ዕለቱ የሚከበረው ከቀያቸው የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ እጅግ ግዙፍ በሆነበት በዚህ ወቅት መሆኑን የመንግሥታቱ ድርጅት አስታውቋል። /ሙሉ ዘገባውን ከተያይዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ/