ከስደት በፊት በአንክሮ ማሰብን" የሚያበረታታው አዲስ ዘመቻ

Your browser doesn’t support HTML5

በሕገ ወጥ መንገድ ስደትን የሚመርጡ ቁጥራቸው የበዛ ወጣቶች እስከ ሞት ለሚያደርሱ የከፉ መከራዎች ይጋለጣሉ። ይሄንን ለማስቀረት ይረዳል በሚል፤ ወጣቶች ከመሰደዳቸው በፊት በአንክሮ እንዲያስቡበት የሚያደርገው አዲስ ዘመቻ ነገሮችን ለመገንዘብ ይረዳሉ የተባሉ ሐሳቦችን ያጋራል። ወጣቶቹ ለመሰደድ ከወሰኑም ሕጋዊ አማራጮችን እንዲመርጡ የሚረዱ ምክረ ሐሳቦችም በዘመቻው ተካተዋል። /ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ/