የአሜሪካ ሴናተሮች የቀድሞ የአሜሪካ ድምፅ ዳይሬክተር ዓለም አቀፍ የሚዲያ ተቋሙን እንዲመሩ ግምት ውስጥ አስገብተዋቸዋል
Your browser doesn’t support HTML5
ቀደም ሲል የአሜሪካ ድምፅን በዳይሬክተርነት የመሩት አማንዳ ቤኔት የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ስርጭት ከቴክኖሎጂ፣ በጋዜጠኞች ላይ ከሚደርስ ማስፈራራት እና በነፃ ፕሬሱ ላይ በሚደርሰው አፈና በሚደርስበት ችግሮች ዙሪያ ጥያቄዎች ቀርበውላቸዋል።
/ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ/