ከእስር የሚለቀቁ ሰዎችን የሚደግፈው ድርጅት
Your browser doesn’t support HTML5
የዩናይትድ ስቴትስ ፌዴራል መንግሥት የፍትህ መረጃ ቢሮ ባለፈው እ.አ.አ 2021 ያወጣው ሪፖርት እንደሚያመለክተው በተደጋጋሚ ወንጀል በመፈጸም እየተፈረደባቸው እስር ቤት የሚገቡ ሰዎች ቁጥር ከ2005 ወዲህ እየቀነሰ ሄዷል። ያም ቢሆን ግን ቁጥሩ አሁንም ከፍተኛ ነው።/የቪኦኤው ኢርፋን ኢህሳን ተከታትሎታል። ቆንጅት ታየ ለዛሬ አሜሪካ እና ህዝቧ ፕሮግራም እንደሚከተለው አሰናድታዋለች።/