በአሜሪካ ወላጆች ለልጆቻቸው ትምህርት በቂ ገንዘብ ለማጠራቀም ምን ማድረግ አለባቸው?

Your browser doesn’t support HTML5

በርካታ ኢትዮጵያውያን ወላጆች በስደት ወደ አሜሪካ ከመጡ በኋላ ልጆቻቸውን ለትልቅ ስኬት ማብቃት ትልቁ ሕልማቸው መሆኑን ይናገራሉ። ይህን ለማድረግ ደግሞ ከልጅነታቸው ጀምሮ ክትትል ከማድረግ ጎን ለጎን በተለይ ለዩንቨርስቲ ትምሕርታቸው በቂ ገንዘብ ማጠራቀም ይጠበቅባቸዋል። ለመሆኑ ወላጆች ወጪያቸውን ተቆጣጥረው፣ ገቢያቸውን ማሳደግና በቂ ገንዘብ ለልጆቻቸው ትምህርት ማስቀመጥ የሚችሉት እንዴት ነው? የአንድ ወላጅ አስተያየት ጠይቀናል።