የበልግ ዝናብ መቋረጥ ባሌ ዞን ውስጥ ሰብል ጎዳ

Your browser doesn’t support HTML5

በባሌ ዞን ቆላማና ወይና ደጋ አካባቢዎች መጣል ጀምሮ የነበረው የበልግ ዝናብ በመቆሙ ሰብል እየደረቀ መሆኑን ገበሬዎች ተናግረዋል። ከተቋረጠ አንድ ወር እንደሞላው የተናገሩት የደሎ መና ወረዳ ገበሬዎች እርጥበቱ ካልተመለሰ ሰብላቸውን እንደሚያጡ ሥጋታቸውን የገልፁ ሲሆን ድርቀቱ ከመቶ በላይ የገጠር ቀበሌዎችን እንደሚሸፍን የባሌ ዞን ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ አልይ መሐመድ አመልክተዋል። አካባቢውን ተዘዋውሮ የተመለከተው ገልሞ ዳዊት ዝርዝሩን ይዟል።