በትግራይ ሴቶች ላይ ደረሱ የተባሉ የተለያዩ ጥቃቶችን አሳይቷል ስለተባለው ትርኢት

Your browser doesn’t support HTML5

በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ወቅት በትግርይ ሴቶች ላይ ደረሱ የተባሉ የተለያዩ ጥቃቶችን ያሳያል የተባለ የፋሽን ትርኢት ሰሞኑን በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ ውስጥ ቀርቦ ነበር። "መልኪ ትግራይ" ወይም የትግራይ መልኮች በሚል የቀረበውን የ"ፋሽን" ትርዒት አዘጋጆችና ተሳታፊዎች ያነጋገረው የመቀሌው ዘጋቢያችን ሙሉጌታ አፅብሃ እንደሚከተለው ያቀርበዋል።