የኢትዮጵያዊያን ሴቶችን የኃይል (ኢነርጂ) ዘርፍ ተሳትፎ ለማሳደግ ስለ ዓለመው ተቋም

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ሴቶች በኃይል ዘርፍ መረብ( Ethiopian Women in Energy network ) የተባለው ተቋም ፣ ሴቶች ባልተበራከቱበት የኃይል ዘርፍ ለውጥ ለማምጣት የተቋቋመ ድርጅት ነው። ከሁለት መቶ በላይ አባላት ያሉት ተቋሙ ባለሙያዎችን ከማስተሳሰር አልፎ ፣ ወጣት ሴቶች በዘርፉ ውስጥ እንዲሳካላቸው የሚደግፉ መርሀ ግብሮችንም ዘርግቷል። ስለ መርሀ ግብሮቹ እና ተጨማሪ ጉዳዮች ለማወቅ ሀብታሙ ስዩም ከተቋሙ መስራቾች መካከል አንዷ የሆነችውን፣የተቋሙን ኃላፊ ፍላጎት ተስፋዬን በስልክ መስመር አግኝቷል።