ከተኩስ ማቆም በኋላ ትግራይ የገባው ትልቁ የእርዳታ ኮንቮይ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ከተኩስ ማቆም በኋላ ትግራይ የገባው ትልቁ የእርዳታ ኮንቮይ

የተኩስ አቁሙ ይፋ ከተደገበት ካለፈው መጋቢት ወር ጀምሮ ወደ ትግራይ ከሚገባው እርዳታ ከፍተኛ መጠን ያለው ቁሳቁስ በያዝነው ሳምንት በግጭት ከተዋጠው የትግራይ ክልል ደርሷል።

ጥረቱ በክልሉ ለሚታየው የሰብአዊ ቀውስ ምላሽ ለመስጠት የሚጣደፉትን የረድኤት ድርጅቶች ግስጋሴ ቢያመላክትም፣ በግጭቱ እና አካባቢውን በመታው የበረታ ድርቅ የተጠቁት አጎራባች ክልሎችም በተመሳሳይ ዕርዳታ የሚሹ በመሆናቸው ያለው የዕርዳታ ክምችት በመናመን ላይ ነው። /ሊንዳ ጊታሽ ከሰመራ ያጠናከረችው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል። አሉላ ከበደ ያቀርበዋል።/