ከተኩስ ማቆም በኋላ ትግራይ የገባው ትልቁ የእርዳታ ኮንቮይ

Your browser doesn’t support HTML5

የተኩስ አቁሙ ይፋ ከተደገበት ካለፈው መጋቢት ወር ጀምሮ ወደ ትግራይ ከሚገባው እርዳታ ከፍተኛ መጠን ያለው ቁሳቁስ በያዝነው ሳምንት በግጭት ከተዋጠው የትግራይ ክልል ደርሷል። ሊንዳ ጊታሽ ከሰመራ ያጠናከረችው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል። አሉላ ከበደ ያቀርበዋል።