ጄነራል ተፈራ ማሞ “ሕገ መንግሥቱን በኃይል ለመናድ መሞከር” በሚል ወንጀል ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ

Your browser doesn’t support HTML5

የቀድሞ የአማራ ክልል ልዩ ኃይል አዛዥ ብርጋዴል ጄነራል ተፈራ ማሞ “ሕገ መንግሥቱን በኃይል ለመናድ መሞከር” በሚል ወንጀል ተጠርጥረው ዛሬ ከሰዓት በኋላ ፍርድ ቤት መቅረባቸውን ጠበቃቸው አቶ ሸጋው አለበል ገለፀዋል። በሌላ በኩል ደግሞ የአማራ ክልል መንግሥት በፋኖ ስም ከሚፈፀሙ ወንጀሎች ጋር በተያያዘ የተፈጠሩ ችግሮችን በመቀራረብና በመነጋገር ጭምር መፍታት እንዳለበት አንድ የቀድሞ ፓርላማ አባል ተናገሩ።/ ዝርዝሩን ያዳምጡ/