ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ የተካሔደው የኢፍጣር ዝግጅቱ፣ በርካታ የእስልምና እምነት ተከታዮች በተገኙበት ነው የተካሔደው፡፡ አስተያየታቸውን የሰጡን ታዳሚያን፣ በጎንደር ከተሰተው ችግር ጋር በተያያዘ በሀዘን፣ በሌላ መልኩ ደግሞ አንድነታቸውን አጉልቶ የሚያሳይ ባሉት የጎዳና ላይ ኢፍጣሩ ምክንያት በደስታ ስሜት ውስጥ ሆነው ዝግጅቱን መካፈላቸውን ገልጸዋል፡፡ መንግስት ሰላምን የማረጋገጥ ኃላፊነቱን እንዲወጣ እና ሕብረተሰቡም የበኩሉን ሚና እንዲጫወትም መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የዝግጅቱን ታዳሚያን አስተያየት ኬኔዲ አባተ አሰባስቧል
ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ተካሂዷል
Your browser doesn’t support HTML5
ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ የተካሔደው የኢፍጣር ዝግጅቱ፣ በርካታ የእስልምና እምነት ተከታዮች በተገኙበት ነው የተካሔደው፡፡ አስተያየታቸውን የሰጡን ታዳሚያን፣ በጎንደር ከተሰተው ችግር ጋር በተያያዘ በሀዘን፣ በሌላ መልኩ ደግሞ አንድነታቸውን አጉልቶ የሚያሳይ ባሉት የጎዳና ላይ ኢፍጣሩ ምክንያት በደስታ ስሜት ውስጥ ሆነው ዝግጅቱን መካፈላቸውን ገልጸዋል፡፡ የዝግጅቱን ታዳሚያን አስተያየት ኬኔዲ አባተ አሰባስቧል