የኮንሶና ደራሼ ግጭት እና የታገቱት አገር ጎብኝዎች

Your browser doesn’t support HTML5

በኮንሶ እና በደራሼ መካከል በተከሰተ ግጭት ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ ሲቪሎች እና የደቡብ ክልል ልዩ ኃይል አባላት መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ በስልክ አስታወቁ።
ከአርባ ምንጭ ወደ ጂንካ ሲጓዙ የነበሩ የውጭ አገር ጎብኚዎችም በተተኮሰባቸው ጥይት ተሽከርካሪያቸው ተመትቶ መታገታቸው፤ ጎብኚዎቹን ለማዳን የተንቀሳቀሱ የፀጥታ ኃሎችም የጥቃቱ ሰለባ መሆናቸውን የዐይን እማኞች ተናግረዋል።