ረመዳን በአሜሪካ ፦ በዩናይትድ ስቴትስ ከሚኖሩ ትውልደ- ኢትዮጵያዊ ጋር የተደረገ ቆይታ

Your browser doesn’t support HTML5

የያዝነው ወር በእስልምና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ ቅዱስ ጾም ተብሎ የሚገለጸው የረመዳን ጾም እየተከወነበት ይገኛል ። ይሄንን ልዩ ወር ከሀገራቸው ርቀው በአሜሪካ የሚሳልፉ ትወልደ-ኢትዮጵያዊያን የረመዳን የጾም ሰሞን ያለውን ድባብ እና ተያያዥ ጉዳዮች እንዲያጋሩን ጥረት አድርገናል ። ለዛሬ በዩናይትድ ስቴትስ ከ10 ዓመታት በላይ ከኖረችው ረፍረፍ ጀማል ጋር ቆይታ አድርገናል ።