በኢትዮጵያ ላይ የተሰናዳው የአሜሪካ ሴኔት ረቂቅ ሕግ ደጋፊዎች ሰልፍ

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ 'በኢትዮጵያ ሰላምና ዲሞክራሲን ለማበረታታት' በሚል ርዕስ የቀረበውን S-3199 የተሰኘ ረቂቅ ዛሬ ተመልክቷል።በኢትዮጵያ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ረቂቅ ሕጉ ያስፈልጋል ያሉ ኢትዮጵያውያን በምክር ቤቱ ውጪ በመሰብሰብ የድጋፍ ሰልፍ በማካሄድ ረቂቅ ሕጉ እንዲፀድቅ ጠይቀዋል። በሌላ በኩል ረቂቅ ሕጎቹ ማኅበረሰቡን ለበለጠ ችግር የሚያጋልጡ ናቸው ያሉ ኢትዮጵያውያን በትላንትናው ዕለት የተቃውሞ ሰልፍ አድርገዋል።