" 'ህጻናት የሚያውቁትን ለምን ተናገሩ?' ማለት መፍትሄ አይሆንም" ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ

Your browser doesn’t support HTML5

የዛሬ ሁለት ዓመት ገደማ ከአድማጮቻችን ጋር ሲተዋወቅ ፣እሸቱ ለየት ባለው የአስቂኝ ትርኢት አቀራቢነት(ኮሚዲያንነት) ዘርፍ ዕውቅና እያገኘ የመጣ ወጣት ነበር ። ዛሬ ላይ በርከት ያሉ ኃላፈነቶችን ከስሙ ጋር አስተሳስሯል። በተለይ ደግሞ ታዳጊ ህጻናትን እና ወጣቶች ላይ ያነጣጠሩት የማህበራዊ ሚዲያ ላይ ትርዒቶቹ ወጣቱን ከያኒ ወደ ተጽዕኖ ፈጣሪነት እያሸጋገሩት ይገኛሉ። ስለቅርብ ጊዜ እንቅስቃሴዎቹ እና ተያይዘው በሚነሱ ጉዳዮች ላይ ሀሳቡን ያጋራናል ።