ከአድዋ ድል በዓል አከባበር ጋር በተያያዘ የታሰሩ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች እንዲፈቱ ኢዜማ ጠየቀ

Your browser doesn’t support HTML5

ከአድዋ ድል አከባበር ጋር በተያያዘ ያለ አግባብ ታስረዋል ያላቸው የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች እንዲፈቱ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ /ኢዜማ/ ጠየቀ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ከከተማዋ በተውጣጡ ዜጎች እንዲዋቀሩም ጠይቋል። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በጉዳዩ ላይ ምላሽ አልሰጠም።