የብልፅግና ፓርቲ ከተመሰረተ የመጀመሪያ ጉባዔውን ዛሬ ማካሔድ ጀምሯል
Your browser doesn’t support HTML5
የጉባዔውን የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የፓርቲው ፕሬዚዳንት እና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ በጉባዔው የሀገሪቱን የልማት፣ የሰላም እና የዲሞክራሲ አቅጣጫዎች እንደሚወሰኑ ገልጸዋል፡፡
ለሁለት ቀናት ይካሔዳል ተብሎ በሚጠበቀው በዚህ ጉባኤ 1 ሺህ 600 የፓርቲው አባላት በድምፅ፣ 400 ግለሰቦች ደግሞ ያለ ድምፅ እንደሚሳተፉ ተገልጿል።