ድምጽ ከሴቶች ቀን በላይ ሴቶችን ማክበር እንደሚገባ ባለሞያዎች አሳሰቡ ማርች 08, 2022 ፀሐይ ዳምጠው Your browser doesn’t support HTML5 "ሴቶች ያገባናል፤ እንችላለን ብሎ የመጠየቅ ባህል ማዳበር አለባቸው” ያሉንን በተለያዩ የሞያ ዘርፎች ውስጥ የሚገኙ የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ሴቶች ገለጹ።