ኢዜማ ለመንግሥት ማሳሰቢያ ሰጠ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

መንግሥት “ሙሉ አቅሙን ተጠቅሞ የህዝብን ደህንነት ሊያስጠብቅ፣ መዋቅሩንም በጥልቀት ሊፈትሽ ይገባል” ሲል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ፓርቲ /ኢዜማ/ አሳሰበ። የመንግሥት መዋቅሩም “ሥውር ዓላማ ባላቸው አካላት ተጠልፏል” ብሏል። “ህዝቡ ተስፋ በመቁረጥ የሚወስዳቸው አንዳድ እርምጃዎች”ም ሃገሪቱን ወደ ከፋ ችግር እንዳይከታት እንደሚሰጋም ገልጿል።ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።