የመብቶች ምክር ቤቱ ለኢትዮጵያ ምርመራ ኮሚሽነሮችን ሰየመ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ቤት ፕሬዝዳንት በኢትዮጵያ የተፈጸሙ ኢ-ሰብዓዊ ተግባራትን እንዲመረምር ለተቋቋመው ኮሚሽን አባላትን ሰየሙ። የምክር ቤት ፕሬዝዳንት አምባሳደር ፌዴሪኮ ቪሌጋስ፣ በኢትዮጵያ ተፈጽመዋል የተባሉ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችን እንዲመረምር ለተቋቋመው፣ ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ኤክስፐርቶች ኮሚሽን በኢትዮጵያ ፣ 3 ግለሰቦችን በአባልነት ሰይመዋል፡፡