አብዛኞቹ ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች ድንበር መሻገራቸውን አምባሳደር ሙሉ ተናገሩ

  • ጃለኔ ገመዳ

Your browser doesn’t support HTML5

ከዩክሬን ወደ ፖላንድ በሚያስገባው ድንበር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያ ተማሪዎች ድንበሩን እየተሻገሩ እንደሚገኙና ተገለፀ። “ብዙዎች ድንበሩን መሻገር መቻላቸውን አውቀናል” ያሉት በርሊን የሚገኙት በጀርመን፣ በፖላንድ፣ በዩክሬን፣ በቼክ ሪፐብሊክና በስሎቫክ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሙሉ ሰሎሞን ከሰሙኑ የተሻለ ሁኔታ እንዳለ ተናግረዋል። /ቃለ ምልልሱን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ/