የወሲብ ንግድ በናይጄሪያ
Your browser doesn’t support HTML5
በዓለም ላይ ሴቶችን ለወሲብ ንግድ የማስተላለፍና የማሸጋገር አድራጎት ከሚፈፀምባቸው ሃገራት መካከል ናይጄሪያ ከፍተኛውን ቦታ ትይዛለች። በዚህ የናይጀሪያ የሴቶች ንግድ ላይ ሴቶች እራሳቸው ሴቶች ተሳታፊ መሆናቸው አስገራሚ ሆኗል።/ሪፖርተራችን ቲመቲ ኦቢየዙ ከአቡጃ ያጠናቀረው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡ።/
Your browser doesn’t support HTML5