ራሽያ በዩክሬን ላይ የያዘችው ጥብቅ አቋም የዓለምን ቀልብ ስቧል። በቀድሞ ሶቭየት ሀያል የነበረችው ሀገር፣ ከአፍሪካ ጋር ያለውን የኢኮኖሚ እና ወታደራዊ ትብብር እያጠናከረች መሆኑም፣ አላማዋ ምን ሊሆን ይችላል በሚል - የምዕራብ ሀገራትን አሳስቧቸዋል።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የቪዲዮ ዘገባ ተከታተሉ)
Your browser doesn’t support HTML5