የአፍሪካ-አውሮፓ ኅብረት ጉባዔ

Your browser doesn’t support HTML5

የአፍሪካ-አውሮፓ ኅብረት ጉባዔ

ዛሬ የሚጀምረውን የአውሮፓ ህብረት እና የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ለመካፈል የአፍሪካ መሪዎች ብራስልስ ገብተዋል።

የኮቪድ-19 ወረርሽኝ፣ የመዋዕለ ነዋይ ፍሰትና የደህንነት ጉዳዮች የስብሰባው ዋና መነጋገሪያ አጀንዳ መሆና