የህግ ተቋማቱ ኢትዮጵያን በአፍሪካ ሰብዓዊ እና ህዝቦች መብት ኮሚሽን ፊት ከሰሱ

Your browser doesn’t support HTML5

ሶስት ለትርፍ ያልተቋቋሙ የህግ ተቋማት በመተባበር ኢትዮጵያን በአፍሪካ ሰብዓዊና የህዝቦች መብት ኮሚሽን ፊት መክሰሳቸው ተሰምቷል። ከተቋማቱ መካከል አንዱ የሆነው ሌጋል አክሽን ወርልድ ዋይድ (ዓለም አቀፍ የህግ -ትግበራ ) ኃላፊ አንተኒያ መልቪ ለአሜሪካ ድምጽ እንደተናገሩት፣ ክሱ በሰሜን ኢትዮጵያ የነበረውን ጦርነት ተከትሎ የዜጎቿን ደህንነት ካለመጠበቋ ጋር በተያያዘ የቀረበ ነው። ሙሉውን ዘገባ ይከታተሉ።