የሶማሌ ክልል ለድርቁ ተገቢውን ትኩረት አልሰጠም ሲሉ የቀድሞ ባለሥልጣናት ወቀሳ አቀረቡ

Your browser doesn’t support HTML5

የሶማሌ ክልል ለድርቁ ተገቢውን ትኩረት አልሰጠም ሲሉ የቀድሞ አመራሮች ወቀሳ አቀረቡ

የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ አባላት መሆናቸውን የገለፁ ግለሰቦች ባወጡት መግለጫ የክልሉ መንግሥት ድርቁንና ድርቁ ያስከተለውን ጉዳት ለመከላከል አልሰራም በሚል ወቀሳ አቅርበዋል። የክልሉ መንግሥት ግን ድርቁን ለመከላከል እየሠራ መሆኑን በመግለፅ ወቀሳውን ሳይቀበለው ቀርቷል።

ቅሬታ አቅራቢዎችም በተለያዩ የሥነ ምግባር ችግሮች ከፓርቲው የተቀነሱ ናቸው ሲል መልሶ ከሷል።