የኢትዮጵያ የመስኖ ስንዴ ልማት ሥራ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ግብርና ሚኒስቴር የሃገሪቱን የስንዴ ምርትን ለማሳደግ የመስኖ ስንዴ ልማት መተግበር ላይ ነው።
የሚኒስትሩ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አበራ ለማ፣ ሥራው ከሦስት ዓመት በፊት በቆላማ ሀገሪቱ ክልል መጀመሩን ገልፀው፣ አሁን ደግሞ ወደአርሶ አደሩ ማሳ እየተተገበረ መሆኑን ጠቁመዋል።
በምስራቅ ሸዋ ዞን በአንድ የመስኖ ስንዴ ማሳ ላይ እየተሰራ ስላለው ሂደትን በማስመልከት ዘገባ ተሰናድቷል።